Guadegnoche eski sele tekelil gabecha yemetawekuten negerugn dngelenayen salata gn kelela sew ga bemenekakate becha betekelil magbat alchelem
Jun 17, 2021ንክኪ ከተፈፀመ በተክሊሊ መጋባት አይቻልም በቅዱስ ቁርባን ግን ትችላላችኹ ድንግልና ኹለት አይነት ነው እንዱ የስጋ አንዱ ደግሞ የሀሳብ ድንግልና የሀሳብ ድንግልና ከተወሰደ በንስሐ መመለስ እና በተክሊል መጋባት ይቻላል የስጋ ግን ከኾነ ከንስሐ በኃላ በቅዱስ ቁርባን ነው መጋባት ሚቻለው
Jun 17, 2021