ሀይማኖተኛ ሚስት እንድትኖረኝ አፈልጋለው ፍቅረኛዬ ጋር 2 አመት ሆነን ግን ሀይማኖተኛ ልትሆንልኝ አልቻለችም ምን ላድርግ እናቁም እንዳልላት አፈቅራታለው ?እስቲ ምከሩኝ
Jun 16, 2021ወንድሜ አንድ ነገር ልንገርህ ማፍቀር ማለት አንድን ነገር እንዳለ ምኑም ሳይለወጥ መውደድ ነው ልትቀይራት ስትሞክር አንተ ምታፈቅረውን ማንነቶን ጨምሮ ልትቀይር ስለምትችል ያለምንም ማመንታት ያለምንም ምላሽ መጠበቅ ዝም ብለህ አፍቅራት ፍቅርን የመሰለ ፀጋ የለም ብራ @biruka_a B-man
Jun 16, 2021