#other
ወዳጆቼ ሀሳባችሁን እፈልጋለሁ። በቅድሚያም ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ። 🙏 ለጥሩ ትልቅ ቺዝ በርገር እስከ ስንት ብር ድረስ ለመክፈል ፈቃደኛ ነዎት? የትኛውም የአዲስ አበባ ቦታ ቤትዎ ድረስ በነፃ (free delivery) የሚመጣ ቢሆን።
እስከ 99 ብር ድረስ25%
ከ100 - 139 ብር13%
ከ140 - 169 ብር63%
ከ170 - 2500%
ከ250 ብር በላይ እከፍላለሁ። ብቻ ጥሩ ይሁን እንጂ0%
8 votes
8 engagements