Bin_laden403
#personal
የፓስፖርት ቀጠሮ ደርሶኝ ሄጄ ነበር እና ያልተለመዱ ጥያቄዎች ጠየቁኝ የወላጆቼን መታወቂያ እና የትምሕርት ማስረጃ ፣ የምችለውን ቋንቋ ሌሎችም አላስፈላጊ ጥያቄዎች ጠየቁኝ አዲስ አሰራር ነው ወይስ discrimination 👀👀??
Jun 16, 20214 engagements
የፓስፖርት ቀጠሮ ደርሶኝ ሄጄ ነበር እና ያልተለመዱ ጥያቄዎች ጠየቁኝ የወላጆቼን መታወቂያ እና የትምሕርት ማስረጃ ፣ የምችለውን ቋንቋ ሌሎችም አላስፈላጊ ጥያቄዎች ጠየቁኝ አዲስ አሰራር ነው ወይስ discrimination 👀👀??
Jun 16, 2021አይ ትክክል ናቸው። ፓስፖርት አለምአቀፋዊ መታወቂያ ስለሆነ አሰራሩ እንደዚህ ነው።
Jun 16, 2021Endet apply aderegsh original link and plesse guide me🙏🙏
Jun 16, 2021Internet bet erasachew yadergulhal
Jun 16, 2021Enem edezi teteyike neber ena enem bcha mesilogn neber so normal nw malet nw
Jun 16, 2021