ሰላም ሰዎች 1 ጥያቄ ነበረኝ በጣም ተጠራጣሪ ሰው ነኝ ሰውን አላምንም ጭራሽ ባምን እንኳን እጠረጥራለው አንድን ነገር መልካም ነገር እንዳለው እያወኩ እንዴ እንዲ ቢሆንስ ብዬ እጠራጠራለው በጣም በሌላ ጎን አስባለው ይሄ ነገር አብሮኝ አደገ እና ሰው ማመን ይከብደኛል ማንንም ቢሆን እና እንዴት ከዚ ባህሪ ልውጣ በጣም መጥፎ ሰው የሆንኩ ያህል ይሰመኛል ምን ትመክሩኛላቹ?
Jun 15, 2021Metfo sew enkuan honeh sayhon the yebzu sew bahrinew yemitanen sletefa new gen bechalkew akm enen betam sayhon betkitu betam stamnm tgodaleh gen and yemtamnew sew ynurh atchenanek
Jun 17, 2021