Robusta78
#other
ሰላም ብያለሁ። ወፍራም ካልሲዎች ለብርድ ለክረምት የሚሆኑ በብዛት ለመግዛት ፈልጌ ነበር። የት አገኝ ይሆን?
Jun 15, 20213 engagements
ሰላም ብያለሁ። ወፍራም ካልሲዎች ለብርድ ለክረምት የሚሆኑ በብዛት ለመግዛት ፈልጌ ነበር። የት አገኝ ይሆን?
Jun 15, 2021መርካቶ
Jun 16, 2021Merkato yerga hayele ategeb alu
Jun 16, 2021ካልሲ .....ስትል??🤔 😆
Jun 16, 2021