#እስቲእንወያይበት ; በነገራችን ለይ ጎረቤቱ በረሀብ ምክንያት ልጇን በቆጮ ስትሸጥ እያየ- የሰፈሩ ሽማግሌ በረሀብ ምክናያት እስኪሞቱ የሚጠብቅ ጥምብ አንሳን እያየ ......... "ኢትዮጵያን ለየት የሚያደርጋት ፈጣሪ ለየት አድርጎ ስለፈጠራት--- ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር--- ኢትዮጵያ በማንም ያለተገዛች ሀገር --- የኢትዮጵያ ቤተእምነት ውስጥ ያለ መፅሀፍት እኮ ......--- " እያለ ጉራውን ሚነፋ ሶዬ... በኔ እይታ #ጤነኝነቱ ያሳስበኛል!!! #ንቁ እንጂ.... እልም ያልን ደሃ እኮ ነን.... ማፈር እንጂ መኩራት የለብንም! አሁን በምን ተአምር ነው ከ1888-92 ለአራት አመታት ኢትዮጵያ በረሃብ ስትጠበጠብ ....90% የሆነው የሀገሪቱ እንስሳት በፈንጣጣ/rinderpest በሽታ እንዳለቁ እየሰማን የአድዋ ታሪክ....እንዴት ያኮራናል? እስቲ አሁን 1966 የተፈጠረውን ረሀብ እየሰማን የወሎ እና ትግራይ ህዝብ መራቡን መጠማቱን እያወቅን.... እንዴት የአክሱም ሀውልት ሊያኮራን ይችላል?? እስቲ አሁን 1977 የተፈጠረውን ድርቅ እያየን የኢትዮጵያ ታሪክ እንዴት ሊያኮራን ይችላል? እንፈር እንጂ ......! ካላፈረን መቼም ልንለወጥ አንችልም? ሀገራችን የምንወድ ከሆነ ከነ ኋላ ታሪኳ እውነታውን መቀበል መቻል አለብን! አይመስላቹም? እስቲ ሀሳባቹን አጋሩኝ!
Jun 15, 2021It is really hard to take you seriously when your username is kal ho na ho. First off, a person who picked his username from a title of an Indian movie doesn't get to talk about his country. You don't have a country and you most certainly don't belong to us because of all the names you could have picked you picked a fucking indian movie for a name. Your audacity of telling us to be ashamed is just stupefying. YOU OUGHT TO BE ASHAMED OF YOURSELF.
Jun 15, 2021