#other
ሰላም ልሙጡ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ በ ሽግግር መንግስት ጊዜ የነበረ ባንዲራ ነው አይደል ? ከሆነ ለምንድነው በ ሚኒሊክ ጊዜ እንደነበረ ተደርጎ ሚወራው ?
Jun 15, 20215 engagements
ሰላም ልሙጡ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ በ ሽግግር መንግስት ጊዜ የነበረ ባንዲራ ነው አይደል ? ከሆነ ለምንድነው በ ሚኒሊክ ጊዜ እንደነበረ ተደርጎ ሚወራው ?
Jun 15, 2021ልሙጡ ባንዲራ እኮ ያንተ ቅምቅም አያት ራሱ ስይወለዱ የነበረ ነው #አድዋ ላይ ልሙጡን ነው ተይዞ የተዘመተው .... ምን አስበህ ነው ጃል
Jun 15, 2021Where do u think abadula get facts😹😹
Jun 15, 2021FACT:- አረንጓዴ-ቢጫ-ቀይ(🟩🟨🟥) የኢትዮጵያ ባንዲራ የሆነው ከንግሥት ዘውዲቱ ዘመነ-መንግሥት ጀምሮ ነው። ዐጼ ሚኒሊክ የተጠቀሙት አረንጓዴ-ቀይ-ቢጫ(🟩🟥🟨) ነው።
Jun 15, 2021