Solvent762.5
#health
አዲስ አበባ ውስጥ ከውጭ የመጡ ዶክተሮች አልፎ አልፎ የአጥንት ህክምና እንደሚሰጡ ሰማሁኝ.....እንዴት ላገኛቸው እችላለው?🙏
Jun 15, 20211 engagements
አዲስ አበባ ውስጥ ከውጭ የመጡ ዶክተሮች አልፎ አልፎ የአጥንት ህክምና እንደሚሰጡ ሰማሁኝ.....እንዴት ላገኛቸው እችላለው?🙏
Jun 15, 2021ሽሮሜዳ cure መሠለኝ ስሙን እዛ ይገኛሉ ወይ ደሞ ዳን 4ኪሎ አካባቢ
Jun 15, 2021