bunnonyx76
#education
እጅግ ስራ አዋቂ ትናንት ተቀበረች መድሀኒቱን ምሳ ታበላኝ ነበረች። ሰምና ወርቁን ንገሩኝ🙏
Jun 15, 202115 engagements
እጅግ ስራ አዋቂ ትናንት ተቀበረች መድሀኒቱን ምሳ ታበላኝ ነበረች። ሰምና ወርቁን ንገሩኝ🙏
Jun 15, 2021Msa yemilew meselegn normal msa sihon werlu demo kofra lemalet new
Jun 15, 2021thanks🙏
Jun 15, 2021Misa tabelagn nbr semu Medhanitun felga tinegregn nbr werku Nw meselegn ig...im not sure
Jun 15, 2021ሕቃ ምሳ ሰም ቆፍራ ወርቅ ምሳ,ቁርስ እንደሚባለው
Jun 15, 2021tnx🙏
Jun 15, 2021ህብረ ቃል:ምሳ ሰም:ምግብ ወርቅ:ቆፍራ ,ፈልጋ
Jun 15, 2021tnx🙏
Jun 15, 2021ህብረቃል ምሳ ሰም ያው ምሳ ታበላኝ ነበር ወርቅ መድሀኒቱን ፈልጋ ታበላኝ(ትሰጠኝ) ነበር መሰለኝ
Jun 15, 2021tnx🙏
Jun 15, 2021ሰሙ መድሀኒቱን ምሳ ወርቁ ታክመኝ ነበር
Jun 15, 2021tnx u too🙏
Jun 15, 2021ምሳ ፡- ቆፍራ ምሳ፡- ምግብ ሚበላበት ጊዜ
Jun 17, 2021