this is for all 2012 grade 12 students.... ይግረማቹ እና በቃ ኮቪድ ኢትዮጵያ ውስጥ ከገባ ጊዜ ጀምሮ የ 2012 ሀገር አቀፍ ፈተና.... እየተባለ ቴሌግራም ለይ ዜና በወጣ ቁጥር እደነግጥ ነበር። ይሄ ድንጉጥነቴ በርትቶ በርትቶ አሁን ለይ ራሱ የ12ኛ ክፍል ሃገረ አቀፍ ....ባለ ቁጥር እደነግጣለው!! እና ቆይ የኔ ጥያቄ ...ይሄን ስሜት ሚሰማው እኔን ብቻ ነው እንዴ?
Jun 15, 2021Yehew enm yane yejemeregh ahun dmo teri weta yemil hulu yasdenegeteghal zare cherashe jimma terto arefkut::
Jun 15, 2021