ሰወች ለወሲብ አዲስ ነኝ እናም እነዚህ ጥያቄወች አሉኝ 1-በስሜት ሁነን ወሲብ በምናረግበት ጊዜ እርግዝና እዳይፈጠር ምን እናርግ? 2-ሴት ልጂ ሴክስ ስትፈልግና ሳትፈልግ በምን ማወቅ ይቻላል እዴትስ ነው ሚጠየቀው ? 3-ኮንዶም አጠቃቀም እዴት ነው? 4-ፖስት ፊውል አጠቃቀም እና ሌላ የተሻለ መቆጣጠሪያ ካለ? እስኪ እርዱኝ አመሠግናለው
Jun 15, 2021If your not married yet yikrbh bro
Jun 15, 2021