Bolla2.5
#education
ግእዝ መማር ፈልግ ነበር ግን የትም ላገኝ አልቻልኩም መፅሐfum ቢሆን!..... እና እስኪ ግእዝ ሚሰጥበት ቦታ ሊሆን ይችላል ብቻ ማወቅ ነው ምፈልገው የትምህርት ይሁን እባካችሁ መልስ!!!🙏🙏🙏🙏
Jun 15, 202112 engagements
ግእዝ መማር ፈልግ ነበር ግን የትም ላገኝ አልቻልኩም መፅሐfum ቢሆን!..... እና እስኪ ግእዝ ሚሰጥበት ቦታ ሊሆን ይችላል ብቻ ማወቅ ነው ምፈልገው የትምህርት ይሁን እባካችሁ መልስ!!!🙏🙏🙏🙏
Jun 15, 2021ደስ ይላል እኔም እንዳንተ መማር ፈልጌ ምማርበት ቦታ አጥቼ ነው ያለሁት ግን ደህና ምትማርበት ቦታ እስክታገኝ በራህስህ ልትማርበት ምትችለው ምርጥ መፅሀፍ ልጠቁምህ ትንሳዔ ግዕዝ በመምህር ደሴ ቀለብ ምርጥ መፅሀፍ ነው ገበያ ላይ ላታገኘው ስለምትችል PDF ልልክልህ እችላለሁ በዚ አናገረኝ @XO4747 inbox እልክልሀለሁ
Jun 15, 2021@tmhrtegeeze Try this channel👆
Jun 15, 2021@MesereteGeez ን ተቀላቅል። ቦት እና መወያያ ማኅበርም አለው👌😉
Jun 15, 2021t.me/ardietegeez
Jun 15, 2021ቤተክርስቲያን አለ እዛ ተማር
Jun 16, 2021