ሰላም ውዶቼ 👇👇👇👇👇👇 ከኦርቶዶክስ የሆናቹ ሙስሊም የሆናችሁ ፕሮቴስታንት የሆናችሁ ካቶሊክ የሆናችሁ..... etc ከእነዚህ እምነቶች የትኛው ነው እውነተኛ??? የዚህን ጥያቄ መልስ የምፈልገው ከእምነት መጽሐፍቶቻቹ ነው። አፍጥኑት በፍጥነት መልስ ፈልጋለሁ
Jun 14, 2021“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6 Ewnet Christ enji haymanot aydelem... And following Christ is the only true way to life.
Jun 14, 2021