1⃣ተለዋጭ ዘይቤ ⏺ልጁ አንበሳ ነው ⏺ልጅቷ ንብ ናት 2⃣አነጻጻሪ ዘይቤ ⏺ልጁ እንደ አንበሳ ነው ⏺ልጅቷ ንብ ታክላለች 3⃣ሰውኛ ዘይቤ ⏺እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ 4⃣ግነት ዘይቤ ⏺ቤቱ ፈረስ ያስጋልባል ...........
Jun 14, 20211⃣ተለዋጭ ዘይቤ ⏺ልጁ አንበሳ ነው ⏺ልጅቷ ንብ ናት 2⃣አነጻጻሪ ዘይቤ ⏺ልጁ እንደ አንበሳ ነው ⏺ልጅቷ ንብ ታክላለች 3⃣ሰውኛ ዘይቤ ⏺እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ 4⃣ግነት ዘይቤ ⏺ቤቱ ፈረስ ያስጋልባል ...........
Jun 14, 2021Ye zeybe aynetoch nachew techemari
Jun 14, 2021🌀አያዎ ✅እናቴ አባቴም ናት ✅ ተስፋውን በብረት ምሳር መቁረጥ እንዳለበት ተረዳ 🌀አሊጎሬ ✅ ፍርሃት እና ይሉኝታ በሕሊናው መሰላል ተክለው ይወጡበት ይወርዱበት ጅምር 🌀ምፀት ✅ቤቱ ፈረስ ያስጋልባል።( ጠባቡን 🏠) በተረፈ አንብቢ
Jun 14, 2021