#sport
በ እግር ኳስ ጥሩ ደረጃ መድረስ ፈለጋለው እንደ ኢትዮጵያ ቡና ጊዮርጊስ የመሳሰሉ FC መጫወት ምኞቴ ነው ግን የሚመለከተን ሰው የለም ምን ባረግ ጥሩ ነው 🙏
Jun 13, 20213 engagements
በ እግር ኳስ ጥሩ ደረጃ መድረስ ፈለጋለው እንደ ኢትዮጵያ ቡና ጊዮርጊስ የመሳሰሉ FC መጫወት ምኞቴ ነው ግን የሚመለከተን ሰው የለም ምን ባረግ ጥሩ ነው 🙏
Jun 13, 2021ስፖርት ጥሩ ነው ነገር ግን" ታዳጊ " በሆነ ሃገር ላይ እንጀራ ይወጣልኛል ብለህ እሱን ብቻ የሙጥኝ ማለት አግባብ አይደለም በዋነኝነት ትምህርት በደንብ ቸክል ጎን ለጎን ማምለጫ ይሆንሃል በኳሱ ባይሳካ እንኳን በዛ ላይ ቢሳካልህ እና እንዳሰብከው ብትደርስ ራሱ አይታወቅም የሚፈጠረው አደጋ የበዛበት ጨዋታ ነው በዛ ላይ ማክሲመም ልትጫወት የምትጭለው እስከ 40 ነው ከዛ በኋላ ያጠራቀምከውን ልትበላ ነው ምንም ነገር ካልጨበጥክ ስለዚህ #ቢ_ስማርት
Jun 14, 2021How old are you now? Ena yalkachew cluboch yewetat ena hitsanat team alachew, u can go and ask them to join, show them ur talent. Good luck bro.
Jun 14, 2021Yaw broye telalek cliboch west selten enji endalkw kebad nw..tesfa atekuret techemari plan yehureh✌
Jun 14, 2021