ይገርማችኋል ከዛች ተንከሲስ ከሆነች ፍቅረኛዬ........( sorry about despite my love ) ከተለያየ አንድ 6 ወር ይሆነናል አና የሚገርመው ከተዋወቅን ጀምሮ እስከተለያየን ድረስ ስልኬ ላይ call record አለ አልደልተው ነገር ይሄን ሁላ ቀን አስቀምጬዋለው እንዳላስቀረው ደሞ ያለፈ ታሪክ ነው,ምን ላርግ ?? buy the way, record ያረኩት voice ስሰማው ጅንጀና ይቀፍችኋል የመለያየታችን ምክንያ ምን እንደሆነ ያኔ ነው የተረዳውት
Jun 13, 2021so wt's ur point?ግን በቃ ሪከርዱ አለህ ማለት እኮ አንድ የአማርኛ ፊልም ስክሪፕት ጨረስክ ማለት ነው😂 btw ማንዴላን ካስት ማድረግ እንዳትረሳ😂
Jun 18, 2021