የሆነ ችግር ገጥሞኛል!! የምሰራበት መስሪያ ቤት ውስጥ የምወዳት ልጅ አለች! ቀደም ብለን እወድሀለሁ እወድሻለሁ ተባብለን ከከንፈር ያላለፈ ንክኪ ውስጥ ነበርን ከጥቂት ቀናት በሁዋላ በፍቅር መቀጠል እንደማትችል ነገረችኝ!! ከዛን ቀን ጀምሮ ስራ መስራትም ሆነ አትኩሮት ማድረግ አልቻልኩም!! እኔን ከዚህ ችግር የሚያወጣ መላ እባካችሁ አመሰግናለሁ
Jun 13, 2021First erask lay invest arg eraskn tenkebakeb esuwan tekuret atestat beka be atekalaye cool satf hun yane mn agyeto new bela erasuwa memxatuwa aylerm man trust me
Jun 13, 2021