Yalehubet huneta betam new miastelaw ka betaseb gar manor betam meronyal tizaz bicha new miakut ekoo.. Leza sil netsanaten lemagnyet sil litefa new Wadet endemhed alakim bicha wade ገጠር bihon dess yilenyal esti hasab situny ahun yalehut #harar new😔
Jun 13, 2021ለመጥፋት ያሰብከውን ነገር እርሳው ባይ ነኝ ምን ያህል ቢከብድህ። እውነት እልሀለው " የቆጡን አወርድ ብለህ የብብትህን" እንዳትጥል። ላሁን ትዛዝ ብቻ እንዲ ካማረረህ ያው የቤተሰብ ጠፍቶ መሄድ እንዲ ቀላል ነገር አደለም። ብዙ ያላየካቸው ጉዶች አሉ ጠፍተህስ ብቴድ ከመታዘዝ ሌላ አንደላቆ ሚያኖርህ ነው እንዴ የፈለከው?። ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆንብህ። ድጡ ይሻልሀል! አስብበት
Jun 13, 2021