Forofor betam eyaschegregn nw..beshampoo(heads and shoulder) or besamuna betatebwm ke1 ken bwala betam yasakekgnal..beyekenu metatebm selechegn ena mn larg pls
Jun 13, 2021ያንተ ፎሮፎር አይደለም ማለት ነው ድርቀት ይሆናል ስለዚህ ፈሳሽ ቅባት ጠዋትና ማታ ተጠቀም ብሮ ለውጡን ታየዋለህ
Jun 13, 2021