#relationships
ፍቅር እና ስሜት ተያያዥ ናቸዉ ? የምንወደዉን ሰዉስ እንዴት መራቅ እንችላለን?
Jun 12, 202118 engagements
ፍቅር እና ስሜት ተያያዥ ናቸዉ ? የምንወደዉን ሰዉስ እንዴት መራቅ እንችላለን?
Jun 12, 2021Ye mnwedewn sw lmn enrkalen
Jun 13, 2021ፍቅር ራሱ አንዱ የስሜት አይነት አይደል እንዴ ወንድም አለም 😀 ደሞ ለምን የምትወደውን ሰው ትርቃለህ ከቻልክ በደንብ ጉርብትና መፍጠር እንጂ
Jun 13, 2021ፍቅር የስሜት አክሊል ነው። የስሜትን ንግስና የሚሞላው፣ ስሜት ልኩን እንዳይስት ክብሩን እንዲረዳ የሚያደርገው ፍቅር ነው። መውደድ ደግሞ የግድ አብሮ በመሆን ብቻ አይገለፅም የዛን ሰው ህይወት አንተ እያበላሸህ ከሆነ ለሡ ህይወት መሥመር ሲባል መውደድህን በመራቅህ ውስጥ ልትገልፀው ትችላለህ።
Jun 13, 2021