Agenda7013
#society
ሰላም አንድ ጥየቄ ልጠይቃችሁ ነበር አንድ ሰው በምን ምክንያት ሰው ላይ ክህደት ሊፈጵም ይችላል
Jun 12, 20219 engagements
ሰላም አንድ ጥየቄ ልጠይቃችሁ ነበር አንድ ሰው በምን ምክንያት ሰው ላይ ክህደት ሊፈጵም ይችላል
Jun 12, 2021በብዛት ለቃሉ ታማኝ ስላልሆነ ነው ግን በአጋጣሚ በስህተትም ይፈጠራል
Jun 13, 2021በብዙ ምክንያት ✅የሰው ወሬ ሰምቶ ✅ከበፊት የተወጠነ ቂም ✅ ጥርጣሬ ✅ቅናት ✅ ሰይጣን አድሮበት/ውሎበት ....
Jun 13, 2021ቅናት,ምቀኝነት, እልህ,ጥቅም
Jun 13, 2021May be astedadge lay tesno kale or..selfishness ..mnamn ymslgal
Jun 13, 2021Ere yesemonun yasferal zmblo hula des slalalkew likedak yechlal le fun😂😂
Jun 13, 2021Money
Jun 13, 2021Alot of reasons Gread(segebgebenet) Envy(kenat) And if u are a sociaopath just for the sake of it
Jun 13, 2021Is this የቤተሰብ ጨዋታ?
Jun 13, 2021እምነቱን ስለማያከብር
Jun 13, 2021