MauveStoat261323.5
#other
መንግስት 20% አስከፍሎ ኮንደሚኒየም ይሸጣል እንዴ ባለ ሶስት መኝታ.... አስኪ የምታቁት ካለ የሚሸጥ ከሆነ processu እንዴት ነው ሙሉውን ክፍያስ ለመክፈል ምን ያህል ጊዜ ነው ሚፈጀው
Jun 12, 20211 engagements
መንግስት 20% አስከፍሎ ኮንደሚኒየም ይሸጣል እንዴ ባለ ሶስት መኝታ.... አስኪ የምታቁት ካለ የሚሸጥ ከሆነ processu እንዴት ነው ሙሉውን ክፍያስ ለመክፈል ምን ያህል ጊዜ ነው ሚፈጀው
Jun 12, 2021😅😂 ቀልድህ አይጠገብም ባባ
Jun 13, 2021