የሰው ልጅ በህይወት እስካለ ድረስ አቅም ቢኖረው የሚፈልገውን ነገር በሙሉ ማግኘት ይችላል?¿
Jun 12, 2021Nope.... ሁሉም ነገር እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ነው።❤️
Jun 13, 2021የሰው ልጅ በህይወት እስካለ ድረስ አቅም ቢኖረው የሚፈልገውን ነገር በሙሉ ማግኘት ይችላል?¿
Jun 12, 2021Nope.... ሁሉም ነገር እንደ ፈጣሪ ፍቃድ ነው።❤️
Jun 13, 2021Nopee, Cause የሰው ልጅ ምኞት እና ፍላጎት በፍፁም አይገታም
Jun 14, 2021Be mulu...aychlm...cuz....human nature...wants can't be satisfied
Jun 13, 2021ጠንካራ ፍላጎት ካለዉ እና በፈጣሪ ከተማመነ አዎ
Jun 13, 2021አየህ "በሙሉ " ሚለው አፍራሽ ቃል ነው ...ሁሉም ነገር ላይ አንድ አማራጭ አይደለም ያለው ሁለት ነው ...ማለት የፈለገ ጠንካራ አትሌት ቢሆን ሁሌ አንደኛ አይወጣም ...
Jun 13, 2021Awo, lemn aychlm? Our mind is the most vast things God has given us.. ke thinking capabilities lela be wstu bzu ngr madreg ychlal gena egna yalderesnibetn. So i believe akim binorew obviously anything is possible
Jun 13, 2021Awo magnet ychilal gen yesun tnkarena brtat hteykal leza neger yalew amelkaketm ywesnewal
Jun 15, 2021አይችልም ከሰው ልጅ አቅም በላይ የሆኑ ሺ ምክንያቶች ስላሉ
Jun 13, 2021Yemtfelgew neger wusn hono yetegedebe kehone yann bcha mtasb kehone(achr hidet kalew) ltagegn yemechal edlh betam sefi yhonal gn bebzu negeroch lay depend yaregal...
Jun 13, 2021የሚፈልገውን ነገር ካወቀ ይችላል
Jun 13, 2021Aychilim.....gedeb alew.
Jun 13, 2021የሰው ልጅ ፍላጎቱ የትዬለሌ ነው አንዱን ሲያገኝ ሌላ ይመኛል.. በቃኝ አያውቅም።
Jun 13, 2021