የሆነ ልጅ አለ እና እንደማንኛውም ሰው እንቀራረባለን ማለቴ እንደ እህትና ወንድም ከዚበፊት አንዴ አፈቅርሻለሁ አለኝ ከ April the fool ሁለት ቀን በኋላ ከዛን አውቄ ነው አለ ለሁለተኛ ጊዜ ደግሞ አፈቅርሻለሁ ብሎ መልሶ አውቄ ነው አለኝ ሰሞኑን ደግሞ የሆነ የ telegram channel በተደጋጋሚ ከሌላው ተማሪዎች ተለይቶ እኔ ላይ meme እየሰራ ነው ከዛን ወደውሽ ከሆነ ይናገሩ አለ የልጁ ነገር ግራ እየገባኝ ነው ምን ላርግ?
Jun 12, 2021I think he is just playing or trying to test u ... I don't think what he feels is love
Jun 12, 2021