bunnonyx76
#religion
፤ እስከ ማእዜኑ አነብ ዉስጠ ልብየ ትካዘ አልዌ ህገ ወትዛዘ ማርያም ኩነኒ መናዝዘ ፤ ትርጉሙን ንገሩኝ
Jun 12, 202112 engagements
፤ እስከ ማእዜኑ አነብ ዉስጠ ልብየ ትካዘ አልዌ ህገ ወትዛዘ ማርያም ኩነኒ መናዝዘ ፤ ትርጉሙን ንገሩኝ
Jun 12, 2021ያው በግርድፉ ነው "እስከመቼ በውስጤ እንዳዘንኩ እንደተከዝኩ እኖራለሁ... ህግን ጥሻለሁና... ማርያም አንቺ መከታ ሁኚኝ"
Jun 12, 2021እስከ ማዕዘኑ አንብቤ ልቤ ተከዘ ሕግ ጥሼ ሳልናዘዝ እንዳልኮነን ማርያም ለምኝልን : :
Jun 12, 2021ጠይቄ ይህንን መልስ አገኘሁ፤ እስከ ማእዜኑ አነብር ዉስተ ልብየ ትካዘ አልብነ ህገ ወትዕዛዘ ማርያም ኩነኒ መናዝዘ ። ነው ትርጉሙ ደግሞ እስከመቼ ሳዝን እኖራለሁ፣ የምትዳደርበት ህግና ትዕዛዝ የለኝም፣ እመቤታችን አፅናኝ ሁኚልኝ። እንደ ማለት መሰለኝ።
Jun 13, 2021amesegnalehu🙏
Jun 13, 2021