_____-11
#technology
Hi guys endet nachu. Wifi ለማስገባት ፈልጌ ለቴሌ አመልክቼ እኔ ምኖርበት አካባቢ መስመር አልደረሰም ምናምን አሉ ግን ብዙ ሰው ስላመለከተ መስመር ለመዘርጋት አቅደናል አሉን እስቲ የtele ሰራተኛ ካለ ስታቅዱ ተግባራዊ ለማድረግ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅባቸዋል
Jun 12, 20213 engagements
Hi guys endet nachu. Wifi ለማስገባት ፈልጌ ለቴሌ አመልክቼ እኔ ምኖርበት አካባቢ መስመር አልደረሰም ምናምን አሉ ግን ብዙ ሰው ስላመለከተ መስመር ለመዘርጋት አቅደናል አሉን እስቲ የtele ሰራተኛ ካለ ስታቅዱ ተግባራዊ ለማድረግ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅባቸዋል
Jun 12, 2021እኔም አመልክቼ ይኸው ካርድ አልቋል መስመሩ አንተጋር አይደርስም ምናምን እያሉ ሁለት ወር ሊሞላው ነው አስቀያሚ ካምፓኒ👎👎👎
Jun 13, 2021Betnshu 1-10amet tebk biluh new
Jun 14, 2021Forever bro😔 forever !!
Jun 14, 2021