#personal
Hi all መንጃ ፈቃድ አውጥቻለው ግን የበለጠ እጄን ማፍታት እፈልጋለው እና መኪና በክፍያ የሚያስተምሩበት(የሚያስነዱበት) ቦታ የት ነው ስቴድየም ሄጄ ነበር ግን በጣም ቦታው አጭር ነው ሌላ ቦታ ጠቁሙኝ እስኪ
Jun 11, 20215 engagements
Hi all መንጃ ፈቃድ አውጥቻለው ግን የበለጠ እጄን ማፍታት እፈልጋለው እና መኪና በክፍያ የሚያስተምሩበት(የሚያስነዱበት) ቦታ የት ነው ስቴድየም ሄጄ ነበር ግን በጣም ቦታው አጭር ነው ሌላ ቦታ ጠቁሙኝ እስኪ
Jun 11, 2021Alem bank kidane mihert gare
Jun 12, 2021CMC ena ayat alu
Jun 13, 2021@Realmannever contact him 150 per hour nw gin gerami lij nw
Jun 12, 2021Ayat
Jun 12, 2021Mekina gza or mekina tekeray ena rezem yale bota feleg feleg adrgek mendat new it's that simple😎
Jun 12, 2021