ሰላም ሰዎች ዘንድሮ univ Join ኣረጋለው ማጥናት የምፈልገው ህክምና ነበር ግን ከባድ ሀላፊነትና አቅምን ይጠይቃል በዚ ምክንያት Computer science ለመግባት አሰብኩኝ ድሮ ላይ intersted ነበርኩኝ Cs ብገባ የተሻለ ውጤታማ መሆን እንዴት እችላለው ልምዳችሁን አካፍሉኝ ከኔስ ምን ይጠበቃል? አመሰግናለው።
Jun 11, 2021hey bro its same here...med ልገባ አስቤ ነበር እንዳልከው strugleኡ ይበዛል ።ከዛ ግን CS መረጥኩኝ ስለምወደው እና በትንሹም ስለማውቀው ። እና አንተ interestህ ምን ላይ እንዳለ ካወቅክ አትፍራ ሳታንገራግር ወስን። ለCS basic programming languageዎች ከለመድክ በቂ ነው በተማርከው ቁጥር More ጎበዝ ትሆናለህ forsure... ለኔ ከ Med በላይ ሁኖልኛል Now.
Jun 11, 2021