What do you think about GMO(Geno modification) is it good or bad ? Specially for Ethiopia
Jun 11, 2021በቅሎ እኮ የሃበሻ GMO ነች አሁን ረሃብ ሲመጣ የሚታደጉን ነጫጭባዎቹ የሚልኩልን ስንዴ እኮ GMO ተጠቅመው ያመረቱት ነው ፕላስቲክ ሰርጀሪዎች እኮ (አደጋ ለገጠመው ግለሰብ) የሚደረገው እኮ ከሌላ ቆዳ ሳምፕል(ስቴም ሴል) ተውስዶ በላብራቶሪ ዴቨሎፕ ተደርጎ ነው (GMO)
Jun 11, 2021