gelete1162
#personal
እህቴ ትናንት የልደት ሰርተፍኬት ልትወስድ ሄዳ ፋይል ላይ ያለው ቀን እና ወር ከተወለደችበት ይለያል በጣም እና ማስተካከል ፈልጋ ነበር እንዴት ነው ሚስተካከለው?
Jun 11, 20212 engagements
እህቴ ትናንት የልደት ሰርተፍኬት ልትወስድ ሄዳ ፋይል ላይ ያለው ቀን እና ወር ከተወለደችበት ይለያል በጣም እና ማስተካከል ፈልጋ ነበር እንዴት ነው ሚስተካከለው?
Jun 11, 2021Kebele bemehed ..yeldet card yawetalatn akal hida tteykew ... ttkklegnawn Ken negra endadis maswetat mebtoa nw.... betechale meten bekena menfes tanegagrew ..mknyatum endezih aynet bota lay yalu sewoch betedegagami leguday snhed ..yselachalu 😊
Jun 11, 2021Eske hulet amet sehtet typing eror slehone yastekakelalu. I had the same problem slezih anagriyachew
Jun 11, 2021