Hey guys I wanna ask sth 2010 ዓ.ም ሰኔ 16 ላይ ለአብይ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦንብ ተወረወረ 2011 ዓ.ም ሰኔ 15 ላይ የጦር ጀነራሌች ላይ አማራ ውስጥ ተገደሉ 2012 ዓ.ም ሰኔ ላይ ሀጫሉ ሞተ ብለው ብጥብጥ ተነሳ የ 2013 ሰኔ ምን ይመስላችኋል? ደሞ ሀጫሉ ሳይሞት ሚያቀው ነበር? እኔን ሚያሳዝነኝ ሀጫሉ መሞት ሳይሆን በሀጫሉ ምክንያት የሞቱት ሰዎች ነው። አንድ ዘፋኝ ሞተ ተብሎ ሀውልት ምንዓምን። ለ ጥልሀውን ገሰሰ እራሱ ሀውልት የለወም
Jun 11, 2021ante silematakew lela sew ayakewm malet adelem, tilahun sizefn enji lehzb taglo lewt siyameta alayenm, be hachalu mot sint gud tegelaglenal.esti interview mnamn search arg he is a genius.
Jun 11, 2021