Hey guys ! እስኪ አንድ ጥያቄ መልሱልኝ ዛሬ ደግሞ ስለ አሜሪካ ማዕቀብ ምን ታስባላችሁ ? የኦሮሞ ብልፅግና ባለስልጣናት አብዮትን ጨምሮ ለተከለከሉት ዙረት በቀን 3 ጊዜ እንኳን በልቶ የማያድረው ሰፊው ህዝብ ምኑ ተነካ ? ደግሞስ ኢትዮጵያ አሜሪካ ላይ አፏን መክፈት የነበረባት ሀገር ናት ? ከብዙ አቅጣጫ ሲታይ አቅምን አለማወቅ ነው እና ደግሞ ምንም ከሉዓላዊነት ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ ብዬ አላምንም የአሜሪካ ማዕቀብ ሽመልስ አብዲሳ እንዳይዞር ስለተከለከለ እኔ ምኔ ተነካ ? የውጪ ሀገር መንግስት እነኳን ለትግራይ ንፁሃን ሲወገን ሰፊው አሽቄ ህዝብ ምን ቤት ነው ሰልፍ ወጥቶ ያልበላውን የሚያከው ?
Jun 10, 2021i have the same idea .........we should strength our unity kene Abiy belay ye Tigray hizib ykerbenal
Jun 11, 2021