What is ur stand on applications for The Bible? Do you think they're equivalent to the paper Bible or? If ur answers are based on the Bible, quote/mention the scripture. Thanks.
Jun 10, 2021በግሌ ስንት አጥያቶችን ሰርች እና ዳዎንሎድ በምናደርግበት ስንት ነገር በምንሰራበት ስልክ የእግዚአብሔርን ቃል የያዘውን መፅሐፍ ቅዱስ መያዝ ምቾት አይሰጠኝም። በተጨማሪ ለኛ ብሎ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተን አምላክ ለማምለክ መፅሐፍ ቅዱስ ለመግዛት ወይም የፀሎት መፅሐፍ ይዞ ለመሄድ መስነፍ አይገባም። ግን ለግሌ ምቾት አይሰጠኝም እንጂ ለምን ይደረጋል ወይም ልክ አይደለም ብዬ አልከራከርም።
Jun 11, 2021