#education
Selam ,እንዴት ናቹ? Fresh man ላነብ ብዬ ምንም አልተምቸኝም በጣም ስራ በዛ ብኝ ? ግቢ እንደገባው ማንበብ ብጀምር እንዴት ውጤታማ እሆናለው? ምንም አሁን ላይ ለማንበብ አልተመቸኝም
Jun 10, 20215 engagements
Selam ,እንዴት ናቹ? Fresh man ላነብ ብዬ ምንም አልተምቸኝም በጣም ስራ በዛ ብኝ ? ግቢ እንደገባው ማንበብ ብጀምር እንዴት ውጤታማ እሆናለው? ምንም አሁን ላይ ለማንበብ አልተመቸኝም
Jun 10, 2021ግቢ ስትገባ busy ትሆናለህ እንጂ ምንም ጣጣ የለውም አሁን ስላላነበብክ። ዝም ብለህ ግን እያንዳንዱ ትምህርት በውስጡ ምን ይዟል የሚለውን ለመረዳት ብቻ ቢያንስ content አንብብ እንጂ ይሄን ያህል የሚያሳስብ ነገር አይደለም።
Jun 11, 2021Gbi endegebah btanebm normal new yan yakl aychenkehem common course slehone
Jun 11, 2021Gbi stheji district miyadergh neger yibezal. Gn ezam bihon kewtersh pis nw. Gn kahunu tnsh btayiw tru nw
Jun 11, 2021all-nighter... it's not recommended but it saves my ass all the time
Jun 11, 2021areeeee man minim ayasasibih tdersibetaleh specially 11 ena 12 dena keneber eza hidehin bizu manbeb aytebekibihim just fersh man lay yemisetut korsoch abzagnache digame nachew
Jun 11, 2021