ሰላም እስኪ ዛሬ የንግግር ማሳመሪያ ሆኖ ስለቀረው ሩዋንዳዊነት ማነው ኢትዮጵያዊነት ልጠይቃችሁ አንድ እና ሁለት ብሔር ተለይቶ ዘር ማጥፋት የሚፈፀምበት አንዱ ደግሞ ፈላጭ ቆራጭ የሚሆንበት ሀገር ላይ እንዴት ነው ስለ ሀገር የሚታሰበው አንዳንድ ክልል ሄዶ መኖር ግብፅ እና ሱዳን ሄዶ ከመኖር የበለጠ የሚያሰጋበት ሁኔታ ላይ ሆነን ኢትዮጵያዊነት ይባላል ? ኢትዮጵያዊነት ቢያንስ በሀገሬ በሰላም ካላኖረኝ ምንድነው ጥቅሙ የውጪ ሳይሆን የውስጥ ሀይል ዘሬን መርጦ እያጠፋ ኢትዮጵያዊነት ይባላል ?
Jun 09, 2021Bezi mkneyat am just living my life as possible as i can, Ethiopiawinet ena teyayax negerochn betechalegn akem ignore madergw!
Jun 10, 2021