በኢትዮጵያ_ላይ_ለዘመናት_ሲነገር_የኖረው_ትንቢት! 🛑"በምስራቅ ባለች ታላቅ ሀገር በርሷ ላይ ሶስት ቀንና ሶስት ሌሊት ጦርነት ይነሳል፣ ከጥቂት ሰዎች በስተቀር በርሷ የሚተርፍ የለም።" ራዕየ ሳቤላ🛑 "#ትንቢትን አትናቁ ፤ #ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ" 1ኛተሰ 5:20 ሰምተው የተገበሩት ከሞት ሊድኑበት፣ #ንቀውት ለሚሞቱት፣ በማይቀረው ፍርድ ጊዜ "አልሰማንም ነበረ" ቢሉ ምስክር ይሆንባቸው ዘንድ፣ ዛሬ በአምላክ ፈቃድ እርስዎ ጋር የደረሰ መልእክት‼️‼️ #share
Jun 10, 2021