Ree1396
#other
ለዛ ጊዜ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስትገነጠል ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩት ኤርትራውያኖች በገዛ ፈቃዳቸው ነው ወይስ መንግስት በግድ ነው ያወጣቸው?
Jun 09, 20215 engagements
ለዛ ጊዜ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስትገነጠል ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩት ኤርትራውያኖች በገዛ ፈቃዳቸው ነው ወይስ መንግስት በግድ ነው ያወጣቸው?
Jun 09, 2021በግድ ነበረ። ንብረታቸውንም ሆነ ቤተሰባቸውን ወስደው መሰደድም አይፈቀድም ነበረ። አንድ ሰው ሁለት ልብስ እና 200ብር ብቻ ነው ይዞ መውጣት የተፈቀደለት።
Jun 10, 2021Begdeta kezi ke addis eyasotu endeneber akalew
Jun 10, 2021በግድ ነው እንጂ 😔
Jun 09, 2021"ለዛ ጊዜ"???? Junta Alert "በዛ ግዜ"* ለማንኛውም የኤርትራ መንግስት ነው ቀድሞ በግድ ማስወጣት የጀመረው፣ ከዛ ኢትዮጵያም በግድ ማስወጣት ጀመረች።
Jun 09, 2021junta alert😂😂😂😂😂😂
Jun 09, 2021