🔰ይሄ አንዴ ትምህርት ሚኒስተር አንዴ ሞሼ የምትሉን ተቋም ግራ ገብቶት ግራ አጋባን ❓የ2014ዓ.ም Entrance Exam ተፈታኞች ነገር እንዴት ሊሆነው? ❓ከአንድ አመት በፊት የ10ኛ ክፍል ማትሪክ Exam መቅረቱ አይዘነጋም!ካዲያ እነኝህ ልጆች ከ እንደ 8ኛ ክፍል ሚንስትሪ ከGrade 9-12 አርጎ ሊፈትቸው ነው?ይሄ ጥያቄ ሲነሳ ሁለት መልሶች ይኖራሉ! 1⃣ኛው መልስ ➤ ከGrade 11-12 ነው የሚፈተኑት!ምክንያቱም ➠ከ 9ኛ ክፍል -12ኛ ክፍል የፈተናቸው ሃሳብ ገና በጥንስስ ላይ ነው!የፀደቀ ነገር የለውም! ➠ወሬው እንደሚናፈሰው ከሆነ በ2014 ዓ.ም ፍልስፍና የሚባል ትምህርት ከ 1-12 ላሉ ተማሪዎች ይሰጣል! ➠በየትኛው አመት ተግባራዊ እንደሚሆን ባይታወቅም Physics እና Geography Subject ን ሁለቱም የተፈጥሮ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችከ 11-12ኛ ክፍል እንዲማሩ ይደረጋል! ➠Economics እና BTD ትምህረቶች በዚህ ፍኖተ ካርታ አይገቡም! ➠የአማሪኛ እና Afan Oromoo ትምህርቶች Entrance Exam ላይ ይካተቱና በዚህ መልኩ ፈተናው ተሰቶ ውጤቱ በ Grade ይቀመጣል! ➠ካዲያ እንዳህ አይነት ሃሳብ ካለ የ2014ዓ.ም Entrance ተፈታኞች አሁን 11ኛ ክፍል ናቸው ፤ አሁን ከ11ኛ ክፍል ላይ ደግሞ Geography ለሁለቱም የሳይንስ ዘርፎች እየተሰጠ አደለም ፤ Physicsን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች እየተማሩ አደለም!ስለዚህ ይሄ ውርጅብኝ እነሱ ላይ አያርፍም!ከG11-12 ያለውን ብቻ ነው የሚፈተኑት! 2⃣ኛው ሃሳብ ''እነሱ ማን ስለሆኑ ነው የGrade 9-10 ያለውን የማይፈተኑት!ሳይወዱ በግዳቸው😡ይፈተኗታል!''ብሎ ትምህርት ሚኒስቴር ግግም ሊል ይችላል! እንደዛ ብለው ከወሰኑ ያላችሁ አማራጭ መፈተን ብቻ ነው!ምክንያቱም ሰማይ አይታረስ መንግስት አይከሰስ ብለው የለ አባቶቻችን ሲተርቱ 🤓 አብዛኛው ከ 9-10 ያለው Content ከ Grade 12 ካለው ጋር ብዙም አይለያይም!በጣም ተያያዥ እና ተመሰሳሳይ ነው! ለማንኛውም እኔ የምመክራችሁ ነገር አሁን 11 ላይ የምትማሩትን ነገር በደምብ focus እያረጋችሁ በማንበብ ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃ መጠባበቅ ነው!ፈተናው ከ9-12 ነው ወይም አደለም ብዬ መወሰን አልችልም! ትምህርት ሚኒሰትር መልስ እንዲሰጥ ጥያቄ ማቅረብ ግን ተገቢው መንገድ ነው!ሁላችሁም የTikvah መልዕክት መቀበያ ቦት ላይ በመግባት ስለፈተናው Tikvah እይዲጠይቅላችሁ ተማፀኑ! ✳️ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን !
Jun 10, 2021