portal.aau.edu.et
Jun 09, 2021portal.aau.edu.et
Jun 09, 2021Announcement to New Regular UG students for 2020/21 AY (2013 EC) June 5, 2021 For Students  በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሰኔ 01 ቀን 2013 ዓ.ም እና ሰኔ 02 ቀን 2013 ዓ.ም በ https://portal.aau.edu.et በመጠቀም የኦንላየን ምዝገባ እንድታከናውኑ እያሳሰብን፡ በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት የምታደርጉት ሰኔ 19 እና ሰኔ 20 2013 ዓ.ም የገጽ ለገጽ ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ የሚከተሉትን መረጃዎች በ http://www.aau.edu.et ስለሚገኙ ከወዲሁ እንድትጠቀሙባቸውና አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ ምዝገባችሁን ከወዲሁ እንዴት ማከናወን እንዳለባችሁ፤ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome/Index የተመደባችሁበትን የዩኒቨርሲቲ ካምፓስ መኝታ ቤት ቁጥር እንዴት ማወቅ እንደምትችሉ፤https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome/Index ለአንደኛ ሰሚስተር ትምህታችሁ የምትጠቀሙባቸው በዩኒቨርስቲው የተዘጋጁ ሞዱሎችን ለማግኘት፤https://elearning.aau.edu.et/course/index.php?categoryid=153 (በመግባት To All First Year Students የሚለውን በመከተልና Log in as guest የሚለውን በመጫን የትምህርት ሞጁሎችን ማግኘት ትችላላችሁ) በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ በምትቆዩበት ግዜ ማወቅ ስላለባችሁ የአካዳሚክ እና ሌሎች ደንቦችና መመሪያዎች፤ http://www.aau.edu.et/admision/admission/undergraduate/ (በመግባት Academics በሚለው ሜኑ ውስጥ የአካዳሚክ እና ሌሎች ደንቦችና መመሪያዎችን ማግኘት ትችላላችሁ)
Jun 09, 2021