this is for all religious ሰዎች ነው። ሀይማኖታቹ በሚፈቅደው መልኩ ተጋብታቹ ከሰርጋቹ በኋላ ሳትጣጣሙ መለያየቱን ትመርጣላቹ ወይስ ከሰርጋቹ በፊት ሞክራቹ የሚጣጣማቹን መርጣቹ ብታገቡ ትመርጣላቹ? ፕሊስ መልሳቹ ከምክንያት ጋር ይሁን ። camera man ስለሆንኩ ብዙ የሰርግ ፕሮግራሞችን ተሳትፌ አውቃለው። እና እዚ ከትዳር በኋላ ምናምን እየተባለ የተጋቡ ብዙዎቹ ሲፋቱ አይቻለው ። በሃይማኖታቹ አስተምሮ መፋታትን ቀድሞ ከማድረግ ታስበልጡታላቹ ወይስ እንዴት ነው?
7 votes