Sami_Tse37
#other
እስቲ ከነበባችሁት የኢትዮጵያ የታሪክ መፅሐፍት አሪፍ የምትሉትን ንገሩኝ። ! ከንግስት ሳባ ጀምሮ እስከ ደርግ ድረስ ያካተተ መሆን አለበት።
Jun 08, 20214 engagements
እስቲ ከነበባችሁት የኢትዮጵያ የታሪክ መፅሐፍት አሪፍ የምትሉትን ንገሩኝ። ! ከንግስት ሳባ ጀምሮ እስከ ደርግ ድረስ ያካተተ መሆን አለበት።
Jun 08, 2021Ye ኢትዮጵያ ታሪክ ከኖህ እስከ ኢህአዲግ ፀሀፊ ፍሰሀ ያዜ ካሳ
Jun 09, 2021"የኢትዮጵያ ታሪክ ከኖህ እስከ ኢህአዲግ" የ ፍስሃ ያዜ ካሳ
Jun 09, 2021ንግስተ ሳባ ጀምሮ ይላል እንዴ ተረት ነዉ የፈለከዉ ታሪክ
Jun 09, 2021ተረት ተረትነቱ ለንዳንተ አይነቱ ባንዳ ነዉ።
Jun 09, 2021