እኔ ምለው🤔 ለነገሩ ምን የማልለው አለ😊 ወደ ገደለው ስገባ በህይወታችሁ የተለያየ ተግዳሮት ሲገጥማችሁ A. "መከራ የህይወት ቅመም ነው።መከራ ከሌለ ምቾት እና አልጋ ባልጋ ህይወት ትርፉ እንቅልፍ ነው።መከራዬ ቆንጥጦ አነቃኝ መገራዬ ወደ እድገቴ ገፋኝ ።"አላችሁ ወይስ? B.እስካሁን " ለምን በዚ ሁሉ አለፍኩ ለምን ይሔ ሁሉን ጠባሳ በኔ ላይ??" እያላችሁ ቁጭት ውስጥ ናችሁ?
Jun 08, 2021መከራ የህይወት ቅመም ነው መከራዬ ቆንጥጦ አነቃኝ🙄😂 የሚል ሰው ካለማ ከባድ ነው ..... ምቾት ሚያንገላታ ከሆነ ኧረ ያንገላታኝ እንግልት አምሮኛል በጣምምም😭😂😂
Jun 08, 2021