#business
ገንዘብ ለማግኝት ምን ምን ስራዎችን ብሰራ ነው ይበልጥ ትርፍማ ምሆነው ንገሩኝ ስራ ፈልጌ ስላጣው ነው?
Jun 07, 20218 engagements
ገንዘብ ለማግኝት ምን ምን ስራዎችን ብሰራ ነው ይበልጥ ትርፍማ ምሆነው ንገሩኝ ስራ ፈልጌ ስላጣው ነው?
Jun 07, 2021ትርፋማ የምትሆነው መጀመሪያ ራስህ ላይ ስትሠራ ነው። ራስህ ላይ ስትሰራ ያለህን አቅም ትረዳለህ፣ የጎደለህን ለመሙላት ትጥራለህ ያሉህን ጥንካሬዎች ደግሞ ምን ላይ ማዋል እንዳለብህ ይገባኸል።
Jun 08, 2021indaleh chilota,flagot,genzeb...newa miwesenew
Jun 08, 2021YouTube
Jun 10, 2021Ye sefiwu hibreteseb tiyake newu beewuntu.
Jun 10, 2021በ ሞያሌ በኩል አድርገህ ከ ሃገር ውጣ.....😂🙈🙈
Jun 08, 2021Enkulal ena wetet endemiyazorut Garage mesrat Gamezone weym filmbet metebek
Jun 08, 2021ባንክ ዝረፍ በተለይ አቢሲኒያ ብዙ ብር ነው ያላቸው ሲሉ ስምቻለሁ
Jun 08, 2021