ChatGPT427
#technology
Telegram channel ነበረኝ እና እንዴት ነው ከፓስቱ ስር Comment Box ማድረግ የምችለው??
Jun 07, 20216 engagements
Telegram channel ነበረኝ እና እንዴት ነው ከፓስቱ ስር Comment Box ማድረግ የምችለው??
Jun 07, 2021ቻናሉ ላይ ሴቲንግ ግባና ዲስከሽን የሚለውን ንካ ከዛ ሊንክ አስገባለት ግሩፕ ካለህ ከሌለህም ችግር የለውም በራሱ ይሰራል
Jun 08, 2021@LikeComBot by this bot
Jun 08, 2021ይሄን ሳታቅ technology channal alegh ምናምን ትላለህ loser
Jun 08, 2021