በአንድ ቀን ውስጥ ለ5, 6 ሰዓት ብቻ እንቅልፍ ምትተኙ ሰዎች አላችሁ?? እንዴት ለመዳችሁት?? እኔ መልመድ ፈልጌ ነው እና ልምዱ ያላችሁ ልምዳችሁን አካፍሉኝ። ቀን ላይ ራስ ምታት፣ የድካም ስሜት ምናንም ይሰማቹዋል??ወይስ normal ነው ለናንተ?? ልምዱ የሌላችሁ አትመልሱ ያላቸሁ ብቻ መልሱ
Jun 07, 2021Ene beken 4 seat nw metgnaw it's not that hard alama kaleh gn be samnt 1 or 2 gize mind'hn refresh madreg albeh
Jun 08, 2021