Esti arif le gf mihon getem lakuleye be akal sagyat manblat pls short bihon yemrtal
Jun 07, 2021#የጠፉት #በጎች ለአንዷ በግ ብሎ ~ ከሰማይ ወረደ አንዷን በግ ሊታደግ ~ እንደበግ ታረደ አንዷን በግ አድኖ ~ ወደ አባቱ ሄደ ° ° ° የምፅአት ቀን ደርሶ ~ መለከት ሲነፋ ዘጠና ዘጠኙ ~ የገቡበት ጠፋ ° ° ° የገቡበት ጠፍቶ ~ ዘጠና ዘጠኙ ታስሰው ታስሰው ~ ከሲኦል ተገኙ ===||=== ፍቅር ክርስቶስ ነው✌️...☺️
Jun 07, 2021