የማውቃቸው ሰዎች ሁሉም ማለት ይቻላል በተጋቡ በአጭር ጊዜ ውስጥ እየተለያዩ ነው:: ለብዙ አመታት በፍቅር ኖረው ትዳር ውስጥ ሲገቡ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይለያያሉ በዚህም ምክንያት ወደ ትዳር መግባት በጣም ፈርቻለሁ:: እነዚህ ሰዎች እስከመለያየት የሚያደርሳቸው ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል?
Jun 07, 2021Abate ኑሮው Enkuan yetegaban adelm erasken kerask gar yatalakal😁
Jun 07, 2021