#RE_POST ✍ በ Concise English Channel የቀረበ። 🖐 በ አዲሱ ስርአተ ትምህርት መሰረት የ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢ እንደገቡ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይወስዳሉ ፡ ዲፓርመንት አይመርጡም ማለት ነው። 👨👨👧👧 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር የ ተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ። 👨👨👧👧 በ ማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ። 🤔 የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ እነዚህን ኮርሶች ከ ተማራችሁ በሗላስ❓❓ 🔰 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተመድባችሁ የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ በሗላ 🙌 Faculty of Health ( Medicine, Dental Medicine, Pharmacy, Health office/HO ) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ። 🙌 Faculty of Technology ( Engineering, Architecture, Computer Science, Information Technology/ It) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ። 🙌 Faculty of Other Health Science ( Midwifery, Nursing , Medical Laboratory, Anesthesia, Radiography...) 🙌 Faculty of Natural and Computational Science ( Chemistry, Biotechnology, Physics, Biology , Maths , Statistics , Sport Science....) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ በ መጀመሪያው ሴሚስተር CoC EXAM አትፈተኑም። የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርስ ትወስዳላችሁ። ከዛ የመጀመሪያውን አመት ከጨረሳችሁ በሗላ ነው ዲፓርትመንት የምትመርጡት። 🔰 በ ማህበራዊ ሳይንስ ተመድባችሁ የመጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ ⚖ Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ Law ትገባላችሁ🕺። 🔰 Law መግባት የማትፈልጉ በ ማህበራዊ ሳይንስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ CoC EXAM አትፈተኑም። የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትወስዱ ና ወደ ዲፓርትመንት መስክ መረጣ ትሰማራላችሁ። 🥺 አስፈላጊ ከሆነ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ተፈጥሮ እና የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸውን ኮርሶች እንለቅላችሗለን። 📌😁 CoC EXAM First Semester ከ ጨረሳችሁ በሗላ faculty of Health , faculty of Technology እና Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። ለመሆኑ CoC EXAM ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል🤔? ፈተናው ቀላል ነው😋 ወይስ ይከብዳል😏? 📌 Faculty of Health መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ላይ የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇👇👇 🕺 General English 💃 General Biology 🕺 General Chemistry 💃 General Health 📌 Faculty of Technology የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇 👷♀ General English 👷♂ General Physics 👷♀ General Maths 👷♂ It ( for CS) Law የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇 🤝 General English 🤝 General Civics 🤝 Constitution 🤝 Critical thinking 😋😊 የምትፈተኑት CoC EXAM አብዛሀኛው የ 11 እና የ 12 ክፍል ቢሆንም የ 9 እና የ 10 ኛ ክፍልንም ያጠቃልላል። ጥያቄዎቹ ደግሞ General የሆኑ እና ቀለል ያሉ ጥያቄዎች ናቸው። ለአስተያየት ፣አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @Entrance_Exambot @yerasulwadjnegn 🔥ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት👇👇 @Ethio_Entrance_preparation_Exam @Ethio_Entrance_preparation_Exam 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Jun 07, 2021