Nege bio presentation slalebgn endet adrge lakrb sle vacoule & endoplasmic reticulum new
Jun 06, 2021🔰ፕረዘንቴሽን የማቅረብ ጥበብ[የቀጠለ] ©በቀሰም Academy ተዘጋጅቶ የቀረበ :: *⃣ፕረዘንት ለማድረግ ምን ብለን እንጀምር ❓ ዳስተር /Eraser ከተቀመጠበት ለማንሳት ረጋ ብላችሁ እየተረዳመዳችሁ Hello my classmates ፡ Hello dear our ......(Subject) teacher; ዳስተሩን አንስታችሁ ቦርድ እያጠፋችሁ ንግግራችሁን ሳታቋርጡ ቀጥሉ Here we are going to see about ..........(your lesson topic) e.g Here we are going to see about philosophy .....ቦርድ ላይ ቀን ካልተፃፈ ፃፉ ...about philosopy ስትሉ ቦርድ ላይ ከድምፃችሁ እኩል ፅፋችሁ ጨርሱ ወደ ተማሪዎቹ ዞር ብላችሁ So if you are ready ,let's began.Philosophy means .... So here we go.Philosophy means.... የሚል skeleton ተጠቅማችሁ ወደ ፕረዘንቴሽናችሁ መግባት 🔰ፕረዘንቴሽ ስናቀርብ ማድረግ ያለብን ነገሮች! 1⃣ ሰዓት አጠቃቀም ❓የተሰጣችሁን ሰዓት በዓግባብ ካልተጠቀማችሁበት ማለት የምትፈልጉትን ሃሳብ ሳትናገሩ ወደመቀመጫችሁ ትሸኛላችሁ!ስለዚህ ጊዜ ለመቆጠብ ፦ 1)አንድ ነገር እየደጋገማችሁ ለማስረዳት አትሞክሩ። 2) ለተማሪዎች ኖት ለመፃፍ አትሂዱ!ኖት ከመፃፍ ይልቅ ትናንት ባሳየኋችሁ ምሳሌ መሰረት draft ያደረጋችሁትን Outline በBullet & numbering ቦርዱን አሸብርቁት! 3) ጊዜ ለመቆጠብ ከፈለጋችሁ በምታወሯቸው ቃል ማህል እንደ ባለስልጣን ' እእእ...' እያላችሁ ንግግር አታቆርፍዱ! ሳዓት ያልቃል ፤ ንግግራችሁ ይደብራል ፤ ነጥባችሁንም ያስጎምዳል! 2⃣ ቦታ አጠቃቀም ሙሉ ቦታ ለመጠቀም ብላችሁ እንደ Dance chirography መድረኩን አትፈንጩበት! ከመድረኩ ቀኝ ረድፍ ላይ መቆም ካለባችሁ ቆሙ ፤ በግራ መልኩ መሆን ካለባችሁ እንደዛው አክት አርጉ!ዘና በሉና ❗️Warning : calculation ከሆነ ቦርድ ላይ የምትሰሩት ተማሪዎችን ሳትከልሉ ፤ ራሳችሁን ከቦርዱ ወደ ዳር ገለል አርጋችሁ ማቀጣጠል ይኖርባችኋል! ❗️THINK 'BOUT DIS : ቦታ አጠቃቀም ላይ ጎበዝ ካልሆናችሁ የመድረኩ ማህከል ላይ ሁኑ!በግራም በቀኝም ፤ በማህልም ረድፍ ያሉ ተማሪዎች ትኩረታችሁን አይነፍጓችሁም! 3⃣የሰውነት እንቅስቃሴ አጠቃቀም! ጥናቶች እንደሚያሳዩት ''በቃል ለቃል ምልልስ'' ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴዎች ሃሳባችንን በ 30% ጭማሪ ቀላል እና ግልፅ ያረጉታል።ስለዚህ የሰውነት እንቅስቃሴያችሁ እንደሚከተለው ይሁን! ✅ የእጅ እንቅስቃሴ አጠቃቀም 1)እጃችሁን ከጭንቃላታችሁ በላይ አታወራጩ!...የሚመለከታችሁ ሰው ይደክመዋል) 2) ነገሮችን በተለመዱ የእጅ መልክቶችን ለመግለፅ ሞክሩ!...ለምሳሌ መሮጥ ከሆኑ ቃሉ እነ ሃይሌ ገ/ስላሴ ሲረጡ እጃቸውን እይደሚያረጉት ማሳየት ... 3) እጃችሁን ኪሳችሁ አታርጉ!...የጋጣወጥ ባህሪ አላችሁ ተብሎ ይታሰባልና 4) እያወራችሁ ሳለ እጃችሁን አትፈትጉ። የእጃችሁን ጣቶች ለማንቋቋት አትሞክሩ!እንደዛ ስታረጉ ሰው አይኑቹን እጃችሁ ላይ ያረጋል!ያኔ ድንብርብራችሁ ይወጣል! 5) አደራ እየፃፋችሁ የምትሳሳቱት ነገር ካያችሁ በእጃችሁ አታጥፉ!ምምህሩ እና ተማሪዎቹ ለናንተ ያላቸው ቦታ ይቀንሳል!ለምን አንድ ፊደል አትሆንም ከተሳሳተች በዳስተር አጥፉ! ✅ የእግር እንቅስቃሴ አጠቃቀም! 1).በተለይ ሴቶች 😡ጭነታችሁን በአንድ እግራችሁ ላይ አታርጉ!ቆፈጠን በሉ! የተመጣጠነ አረማመድ ይኑራችሁ!ላንዴ እንኳን ዘንበል የሚል አቋቋም እንዳይኖራችሁ! ✅ የጭንቅላት እንቅስቃሴ አጠቃቀም 1) ይሄ እንኳን ብዙ አይጠፋችሁም ፤ ራስ በመነቅነቅ የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው! 4⃣የአቀራረብ ዘዴ 1). ተማሪዉን የሚያሳትፍ ከባቢ ፍጠሩ! ለተማሪዎች ስታስረዱ ጥያቄ ጠይቋቸው ፣ መልሳቸውንም እየሰማችሁ የተነቃቃ audience ያዙ!መምህሩ አሪፌ እንቅስቃሴ ሲያይ ደስ ይለዋል! 2).ፕረዘንቴሽን ማቅረብ ከጀመራችሁበት second አንስቶ ለ አንዴ እንኳን ወደ መምህሩ እንዳታዩ! አንዳንድ ደግ መምህር አለ ልክ ዞር ብላችሁ ስታዩት ራሱን እየነቀነቀ ልክ መሆናችሁን እየነገረ የሚያበረታታችሁ! ሌሎች ግን መስመር ሊያስቷችሁ ነው ሚፈልጉት!በዛላይ አስረዱ የተባላችሁት ተማሪዎችን እንጂ መምህሩን አይደለም! 3.) ፕረዘንት ስታረጉ ልክ እንደመምህሩ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች አርጉ! የሚረብሽ ካለ ከክፍል አሶጡ ፤ የሚንጫጫ ካለ ተቆጡ! 4.)የተለየ ፈፈግታ ወይም መሽኮርመም አታሳዩ!ሙዳችሁ ይጠፋባችኋልና 5.) ሁሉንም ተማሪ በዓይ ለመጎብኘት ሞክሩ!ይህ ካልተመቻችሁ !ደስ በሚል ሁኔታ ትምህርቱን በመከታተል ላይ ያሉ ቀና ተማሪዎችን መርጣችሁ ከነሱ ጋር የአይን ንግግር አርጉ! ...........Done !
Jun 07, 2021